ዜና ዜና

ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ 540 ሺህ ብር ቦንድ ርክክብ ተፈፀመ

ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ 540 ሺህ ብር ቦንድ ርክክብ ተፈፀመ፡፡ በ2009 በጀት ዓመት የተሻለ አፈፃፀም ላበረከቱ ሠራተኞች እና ባለድርሻ አካላት እውቅና ተሰጠ፡፡ በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት የፕሮጀክት 13 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የ540 ሺህ ብር የቦንድ ግዥ ለፈፀሙ የስራ ተቋራጮች የቦንድ ግዢ ርክክብ ተፈፀመ፡፡ የፕሮጀክት 13 ቤቶች ግንባታ ቅርንጫፍ  ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ወርቁ አበራ የቦንድ ግዢ ለፈፀሙ...

በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ያለው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ለከተማዋ ሁለንተናዊ ዕድገት አስተዋፅኦ በማበርከት ላይ የሚገኝ መሆኑን እንደተገነዘቡ ከወልቂጤ ዩኒቨርስቲ የተውጣጡ ተመራቂ ተማሪዎች ገለፁ

በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ያለው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ለከተማዋ ሁለንተናዊ ዕድገት አስተዋፅኦ በማበርከት ላይ የሚገኝ መሆኑን እንደተገነዘቡ ከወልቂጤ ዩኒቨርስቲ የተውጣጡ ተመራቂ ተማሪዎች ገለፁ፡፡ ተማሪዎቹ በከተማዋ በመገንባት ላይ ያሉትን የጋራ መኖሪያ ቤቶች ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡ በቦሌ አራብሳ ሳይት በተካሄደው ጉብኝት ላይ ተመራቂ ተማሪዎቹ በሰጡት አስተያየት እንደገለፁት የጋራ መኖሪያ ቤቶቹ ግንባታ የመኖሪያ ቤት ችግርን ከመቅረፍ በተጨማሪ...

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽ/ቤት አመራሮችና ሠራተኞች ለታላቁ የሕዳሴ ግድብ የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽ / ቤት አመራሮችና ሠራተኞች ለታላቁ የሕዳሴ ግድብ የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ፡፡ ሠራተኞቹ ታላቁ የሕዳሴ ግድብን ጎብኝተዋል፡፡ በማዕከል የሚገኙ የፕሮጀክት ጽ / ቤቱ ሠራተኞች ታላቁን የሕዳሴ ግድብ በጎበኙበት ወቅት እንዳስታወቁት ከደመወዛቸው ቦንድ በመግዛት ለታላቁ የሕዳሴ ...

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት የየካ ቅርንጫፍ የ2009 ዕቅድ አፈፃፀምን መሠረት በማድረግ ለተለያዩ ባለድርሻ አካላት የእውቅና ሽልማት ሰጠ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት የየካ ቅርንጫፍ የ 2009 ዕቅድ አፈፃፀምን መሠረት በማድረግ ለተለያዩ ባለድርሻ አካላት የእውቅና ሽልማት ሰጠ፡፡ የቅርንጫፍ ፕሮጀክት ጽ / ቤቱ ባሳለፈው በጀት ዓመት በተደረገ ግምገማ ቅርንጫፋ ይታይበት የነበረው የአፈፃፀም ክፍተት መሠረት በማድረግ ወደ ተግባር በመግባት ባደረጉት ርክክብ ከነበረበት ዝቅተኛ ...

በአዲስ አበባ ከተማ በመገንባት ላይ የሚገኙት የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለከተማዋ ዕድገት ቁልፍ ሚና እንደሚጫወቱ ተገለፀ

በአዲስ አበባ ከተማ በመገንባት ላይ የሚገኙት የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለከተማዋ ዕድገት ቁልፍ ሚና እንደሚጫወቱ ተገለፀ፡፡ ከፌደራል፣ ከአዲስ አበባና ከተለያዩ ክልሎች የመጡ በአዲስ አበባ ሲቪል ሰርቪስ ዩንቨርስቲ ስልጠና በመውሰድ ላይ ያሉ ከፍተኛ የአመራር አካላት በተለያዩ ሳይቶች በመገኘት የቤት ልማት ሥራውን ጉብኝት አካሂደዋል፡፡ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ይድነቃቸው ዋለልኝ በጉብኝቱ ወቅት እንደተናገሩት በተቀናጀ የቤት ልማት...
— 5 Items per Page
Showing 1 - 5 of 6 results.